Sign in

Eshèté Bekele

@eshete.bsky.social
438 followers 42 following 65 posts

Ethiopian Journalist,

PostsRepliesMedia
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 03/09/2025
The National Bank of Ethiopia expressed its heartfelt gratitude to its outgoing governor, Mamo Mihertu, for his exceptional leadership and commitment to service during his tenure.
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 03/09/2025
Breaking - Mamo Mihertu has announced that he is resigning from his position as the governor of Ethiopia's National Bank.
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 28/08/2025
A landslide in the Gedeo Zone of the South Ethiopia region kills at least 9 people, according to local government reports.©️Gedeo TV
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 27/08/2025
As Ethiopia’s economy struggles to create jobs, migration is perceived as the only solution, rather than just an option p.dw.com/p/4zbgZ
p.dw.com
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሥራ ለመፍጠር ሲያነክስ “ስደት እንደ ብቸኛ መፍትሔ እየተቆጠረ ነው” – DW – 21 ነሐሴ 2017
ኢትዮጵያውያን የተሻለ የሥራ እና የገቢ አማራጭ ፍለጋ ወደ አረብ ሀገራት፣ ደቡብ አፍሪካ እና በሰሐራ በኩል ወደ አውሮፓ ሲጓዙ ለሞት፣ ስቃይ እና እንግልት ይዳረጋሉ። ዜናውን የሰሙ አለፍ ሲልም ሰቆቃውን የሚያውቁ ከመሰደድ አልተቆጠቡም። ተማራማሪዎች በኢትዮጵያ “ስደት እንደ አማራጭ ሳይሆን እንደ ብቸኛ መፍትሔ እየተቆ...
030
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 20/08/2025
Ethiopian civil servants fear rising cost of living amid salary increment p.dw.com/p/4zGqO
p.dw.com
የደመወዝ ጭማሪውን “ገንዘብ ነው የሚያስብለው ገበያ ሲረጋጋ ብቻ ነው” የመንግሥት ሠራተኛ – DW – 14 ነሐሴ 2017
የመንግሥት ሠራተኞች ከመስከረም 2018 ጀምሮ ይደረጋል የተባለው የደመወዝ ጭማሪ እጃቸው ከመግባቱ በፊት የሸቀጦች ዋጋ እና የመኖሪያ ቤት ኪራይ በመሳሰሉት ላይ ጭማሪ ሊያስከትል እንደሚችል ሥጋታቸውን ተናግረዋል። “ያልተገባ” የዋጋ ጭማሪ ሊኖር እንደሚችል ያመኑት የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ መንግሥት እርም...
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 11/06/2025
@amnesty.org the Ethiopian authorities to immediately and unconditionally release Tesfalem Woldeyes the Editor in Chief of Ethiopia Insider.
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 10/06/2025
የጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ መታሰርን በተመለከተ ከሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 10/06/2025
Tesfalem Waldyes, co-founder and Editor-in-Chief of Ethiopia Insider, is detained....again.
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 30/05/2025
Asmelash Teka, the co-founder of Lesan, has high hopes for the benefits of AI for Africa for improved services, including Education and Health. But who decides the issue of alignment concerning AI? Here is our short conversation with Asmelash. p.dw.com/p/4vD0d
p.dw.com
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና አፍሪካ፦ አንድ ለአንድ ከአስመላሽ ተካ ጋር – DW – 22 ግንቦት 2017
አስመላሽ ተካ ለኢትዮጵያ ቋንቋዎች የማሽን ትርጉም አገልግሎት የሚያቀርበው ልሳን ኩባንያ ተባባሪ መሥራች ነው። መቀመጫውን በርሊን ያደረገው ልሳን በሥራው ከአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ጋር በጥብቅ ይተሳሰራል። አስመላሽ የአንድ ለአንድ እንግዳ ነው። አሜሪካ እና ቻይና ስለሚወዳደሩበት ቴክኖሎጂ እና ለአፍሪካ ስለሚኖረው ፋ...
040
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 20/05/2025
በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም በውስጣቸው ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተው የተሳተፉበት የእንወያይ መሰናዶ የኢትዮጵያን የፓርቲ ፖለቲካ ህልውና ከ1997 ወዲህ እና በሚቀጥለው ዓመት ሊካሔድ ከታቀደው ምርጫ አኳያ ይዳስሳል። amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...
amp.dw.com
የኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ከ1997 ምርጫ ወዲህ ከወዴት አለ? – DW – 10 ግንቦት 2017
በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ይህ ውይይት ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተውን በመጋበዝ የፓርቲ ፖለቲካን በ2018 ሊካሔድ ከ...
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 02/05/2025
የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ካዛንቺስ እና ፒያሳን በመሳሰሉ ሠፈሮች “የከተማችን ነዋሪዎች ፈቃደኛ ሆነው፣ ልማቱ ገብቷቸው አምነውን ይሁንታቸውን ባይሰጡ ኖሮ ይህንን ሥራ ልንሰራ አንችልም” ሲሉ በቅርቡ ተናግረዋል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ተመራማሪ ሐይማኖት አሸናፊ በኮሪደር ልማት “የመንግሥት አካላት እንደሚያቃልሉት በጣም ጥቂት የሚባል ሕብረተሰብ አይደለም እየተጎዳ የሚገኘው” ሲሉ ይሞግታሉ። amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...
amp.dw.com
የኮሪደር ልማት “እያደረሰ ያለው ጉዳት እጅግ ከባድ ነው” የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተመራማሪ – DW – 24 ሚያዝያ 2017
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮሪደር ልማት የሚከናወነው “ነዋሪዎች ፈቃደኛ ሆነው፣ ልማቱ ገብቷቸው” እንደሆነ ገልጸዋል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተመራማሪ ግን “የመንግሥት አካላት እንደሚያቃልሉት በጣም ጥቂት የሚባል ሕብረተሰብ አይደለም እየተጎዳ የሚገኘው” ሲሉ ይናገራሉ። ሐይማኖት አሸናፊ የዶይቼ ቬ...
100
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 03/04/2025
It took Dejene Abide four months to travel from Hosaena, a town in southern Ethiopia, to South Africa. His journey along the perilous south-south migration route involved passing through Kenya, Tanzania, Malawi, and Mozambique. youtu.be/uuTQ6PVtK-k?...
youtu.be
በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች “ሕጋዊ እንዳንሆን ተቆልፏል”
YouTube video by DW Amharic
100
Reposted by Eshèté Bekele
Abdi Latif Dahir @lattif.bsky.social · 17/03/2025
For more than a year, my colleague Justin Scheck and I looked into why domestic workers from across East Africa, who are promised jobs and a better life in Saudi Arabia, continued to face abuse, starvation and death. Here's what we found.
nytimes.com
East African Housekeepers Face Rape, Assault and Death in Saudi Arabia (Gift Article)
East African leaders and Saudi royals are among those profiting off a lucrative, deadly trade in domestic workers.
78064
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 17/03/2025
የህወሓት አመራሮች ልዩነት ሲበረታ በደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ያለፈው የትግራይ ክልል ነዋሪ “ነገስ ምን ይፈጠራል?” በሚል “እየተሳቀቀ እንዲኖር” ተገዷል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ጦርነት ይቀሰቀሳል በሚል ሥጋት “ሰዉ በጣም ተረባብሿል”፤ በኅብረተሰቡ ዘንድ “መከፋፈል” ተፈጥሯል። ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረጋቸው “የኑሮ ውድነቱ እያሻቀበ” ነው። p.dw.com/p/4ruIg
p.dw.com
“መፈንቅለ-መንግሥት” ወይስ “ሕግ ማስከበር” የትግራይ ቅርቃር – DW – 8 መጋቢት 2017
የህወሓት አመራሮች ልዩነት ሲበረታ በደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ያለፈው የትግራይ ክልል ነዋሪ “ነገስ ምን ይፈጠራል?” በሚል “እየተሳቀቀ እንዲኖር” ተገዷል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ጦርነት ይቀሰቀሳል በሚል ሥጋት “ሰዉ በጣም ተረባብሿል”፤ በኅብረተሰቡ ዘንድ “መከፋፈል” ተፈጥሯል። ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረጋቸው “...
021
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 16/03/2025
It seems the future holds mergers for Ethiopia's banks and according to industry insiders, it might be forced, not only voluntary. Here, I have invited three guests to discuss the pros & cons of mergers for the banks and the stability of the financial industry as a whole. p.dw.com/p/4rnsa
p.dw.com
የኢትዮጵያ ባንኮች ውህደት፦ በግዳጅ ወይስ በገበያው ፍላጎት? – DW – 7 መጋቢት 2017
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ሲጸድቅ አንድ ባንክ በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ቅርንጫፍ ከፍቶ ለመሥራት የሚያስችለውን ፈቃድ ለማግኘት 66 ቢሊዮን ብር ገደማ አጠቃላይ ሐብት ሊኖረው ይገባል። ረቂቅ መመሪያ ውህደትን የሚገፋፋ እንደሆነ በባለሙያዎች ዘንድ ግንዛቤ አለ። ከሀገሪቱ 32 ባንኮች ለመሆኑ የትኞቹ...
010
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 12/03/2025
ከኢትዮጵያ ድንበር 30 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ናስር ከተማ በደቡብ ሱዳን ጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመ ጥቃት ጁባን ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ ከቷታል። ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ምክትላቸው ሪየክ ማቻርን ሳያማክሩ የወሰዷቸው ርምጃዎችም ቅሬታ ፈጥረዋል። ሁለቱ የተፈራረሙት የሰላም ሥምምነት ፈርሶ ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ ሥጋት አለ። p.dw.com/p/4rbKz
p.dw.com
ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እየተንሸራተተች ይሆን? – DW – 1 መጋቢት 2017
ከኢትዮጵያ ድንበር 30 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ናስር ከተማ በደቡብ ሱዳን ጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመ ጥቃት ጁባን ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ ከቷታል። ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ምክትላቸው ሪየክ ማቻርን ሳያማክሩ የወሰዷቸው ርምጃዎችም ቅሬታ ፈጥረዋል። ሁለቱ የተፈራረሙት የሰላም ሥምምነት ፈርሶ ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦር...
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 11/03/2025
These pictures were released by the verified X account of Prime Minister Abiy Ahmed, with the caption, "Our apple farming productivity is showing progress." However, there is one significant detail that is incorrect: the images were originally published elsewhere on the internet,
131
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 07/03/2025
The Ethiopian Civil War was “a historical mistake” that could have been avoided, according to Gedu Andargachew. He is now in exile, far from Ethiopia, where he served as the former foreign affairs minister and National Security advisor to Prime Minister Abiy Ahmed. amp.dw.com/am/%E1%88%88...
amp.dw.com
“ለውጥ እናመጣለን ብለን” ኢትዮጵያን “ወደ ነውጥ ከተትናት” ፦ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው – DW – 28 የካቲት 2017
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራ ክልል ግጭት የተቀሰቀሰው “አማራን ለማዳከም በአገዛዙ ታቅዶ” ነው የሚል ክስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ላይ ያቀርባሉ። የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት “ማስቀረት ባለመቻላችን ከፍተኛ ሐዘን ነው የሚሰማኝ” የሚል ቁጭት አላቸው። ጉምቱው ፖለቲከኛ ከብልጽግና ፓርቲ ተለያይተው የ...
311
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 06/02/2025
A series of photographs released by the Mayor of Addis Abeba on February 6, 2025, show the extent of demolition in Kazanchis. Stationery & office supply shops, restaurants, bars, residential areas, & street traders have vacated their spaces in the old town to make way for new buildings & open areas.
023
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 30/01/2025
Ethiopia has a new Human Rights Commissioner, and he is a former EPRDF official. ethiopiainsider.com/2025/14962/
ethiopiainsider.com
የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ፤ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንን እንዲመሩ ተሾሙ | Ethiopia Insider
020
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 29/01/2025
ባለፉት አምስት አመታት አሜሪካ ለኢትዮጵያ 7.6 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ ሰጥታለች። ባለፈው ዓመት ብቻ ግጭት፣ ድርቅ እና የምግብ ዋስትና እጦት ለገጠማቸው ኢትዮጵያውያን የሕይወት አድን ርዳታ ለማቅረብ አሜሪካ 676 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጋለች። ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ የምትሰጠው ርዳታ ለ90 ቀናት እንዲቆም ያሳለፉት ውሳኔ ካሁኑ ተጽዕኖ አሳድሯል። p.dw.com/p/4pnQS
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 24/01/2025
በኢትዮጵያ የሚካሔዱ ግጭቶች የአነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ጥሪት፣ ከግብዓት አቅራቢዎች እና ከደንበኞቻቸው የነበራቸውን ትሥሥር እየነጠቁ ነው። ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከፈጠሩት መሰል ተቋማት መካከል ጭርሱን የከሰሩ ቢኖሩም ጥቂት የማይባሉት ፈተናውን ለመቋቋም ይታትራሉ። ይሁንና አሁንም የብድር እጦት እና የግጭት ዳፋ ይፈትኗቸዋል p.dw.com/p/4pbHM
p.dw.com
ለኢትዮጵያ ወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠሩ አነስተኛ ተቋማት የግጭት እና የብድር እጦት ፈተና – DW – 16 ጥር 2017
በኢትዮጵያ የሚካሔዱ ግጭቶች የአነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ጥሪት፣ ከግብዓት አቅራቢዎች እና ከደንበኞቻቸው የነበራቸውን ትሥሥር እየነጠቁ ነው። ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከፈጠሩት መሰል ተቋማት መካከል ጭርሱን የከሰሩ ቢኖሩም ጥቂት የማይባሉት ፈተናውን ለመቋቋም ይታትራሉ። ይሁንና አሁንም የብድር እጦት እና ...
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 12/01/2025
የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? ሦስት እንግዶች የተሳተፉበትን ውይይት ያድምጡ! amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...
amp.dw.com
የአራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ዕግድ ስለ ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ምን ይናገራል? – DW – 4 ጥር 2017
የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? ሦስት እንግዶች...
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 08/01/2025
As Ethiopians loudly call for better access to electricity, the authorities are seeking foreign & private investment to meet the growing demand. However, various complicated factors, including the country's situation, deter such investment. p.dw.com/p/4oxOm
p.dw.com
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ማመንጫዎች እና መሠረተ-ልማቶች ግንባታ 14 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል – DW – 30 ታኅሣሥ 2017
ኢትዮጵያ ከናፍጣ ከሚመነጭ ብርሀን ከተዋወቀች ከ127 ዓመታት ገደማ በኋላም በሺሕዎች የሚቆጠሩ ቀበሌዎች አሁንም ጭለማ ውስጥ ናቸው። ሀገሪቱ እየጨመረ የሚሔደውን የኤሌክትሪክ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ የኃይል ማመንጫዎች፣ ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ለመገንባት 14 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ያስፈልጋታል።
100
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 18/12/2024
"A public acknowledgment from the federal government for the abuses that occurred," a meaningful step for Ethiopia's Transitional Justice said Beth Van Schaack, U.S. Ambassador at Large for Global Criminal Justice. p.dw.com/p/4oK25
p.dw.com
የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት ለተፈጸሙ ጥሰቶች እውቅና እንዲሰጥ አሜሪካዊ ዲፕሎማት መከሩ – DW – 9 ታኅሣሥ 2017
የኢትዮጵያ መንግሥት “ጥሰት የፈጸሙ በተለይ የሠራዊት አባላትን ሙሉ ምርመራ እስኪደረግ ድረስ በአስተዳደራዊ ፈቃድ ከሥልጣን እንዲያነሳ” አሜሪካዊ ዲፕሎማት ምክረ-ሐሳብ አቀረቡ። በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዓለም አቀፍ የወንጀል ፍትኅ አምባሳደር ቤትዝ ቫን ስካክ በሀገሪቱ ለተፈጸሙ በደሎች ከፌድራል መንግሥት ...
110
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 10/12/2024
Prime Minister Abiy Ahmed & President Hassan Sheikh Mohamud set to meet in Turkey for the third round of talks between Ethiopia and Somalia. On Tuesday, the Somali President traveled to Ankara after receiving an official invitation from his Turkish counterpart, Recep Tayyip Erdogan, SONNA reported.
010
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 06/12/2024
The challenge of repatriating Ethiopia's looted artifacts: A conversation with Dr. Alula Pankhurst. p.dw.com/p/4npBi
p.dw.com
አንድ ለአንድ፦ የኢትዮጵያን የተዘረፉ ቅርሶች የማስመለስ ፈተና ከዶክተር አሉላ ፓንክረስት ጋር – DW – 27 ኅዳር 2017
ኢትዮጵያ በመቅደላ ጦርነት እና በፋሺስት ጣልያን ወረራ ወቅት ተዘርፈው የተወሰዱ ቅርሶችን ለማስመለስ ግፊት እያደረገች ነው። ከዚህ ቀደም የአክሱም ሐውልት፣ የአጼ ቴውድሮስ ጸጉር፣ ታቦቶች እና ጸሀይ አውሮፕላንን የመሳሰሉ ቅርሶች ተመልሰዋል። በሙዚየሞች እና በግለሰብ አሰባሳቢዎች እጅ የሚገኙ ቅርሶችን ለማስመለስ የሚ...
020
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 05/12/2024
Nach dem Tigray-Krieg ist Äthiopien längst nicht zu Normalität zurückgekehrt: In der Nachbarregion Amhara geht die Armee seit 2023 mit Drohnen gegen Aufständische vor - und hat bereits hunderte Zivilisten getötet. p.dw.com/p/4njPe
p.dw.com
Krieg mit Drohnen in Äthiopien: Zivilisten im Kreuzfeuer – DW – 05.12.2024
Nach dem Tigray-Krieg ist Äthiopien längst nicht zu Normalität zurückgekehrt: In der Nachbarregion Amhara geht die Armee seit 2023 mit Drohnen gegen Aufständische vor - und hat bereits hunderte Zivili...
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 03/12/2024
The number of civilians killed in drone strikes has significantly increased since the conflict in the Amhara region erupted. Ethiopia's government denies targeting civilians. p.dw.com/p/4ngQn
p.dw.com
Ethiopia: Civilian deaths mount from drone strikes in Amhara – DW – 12/03/2024
The number of civilians killed in drone strikes has significantly increased since the conflict in the Amhara region erupted. Ethiopia's government denies targeting civilians.
011
Reposted by Eshèté Bekele
Judd Legum @juddlegum.bsky.social · 02/12/2024
"We cannot continue to participate in the social network feed of a man who proclaims the death of the media and therefore of journalists... X is a platform that no longer serves the public interest at all, but the special ideological and financial interests of its owner and his political allies"
thelondoneconomic.com
European Federation of Journalists to stop posting content on X
The EFJ represents over 295,000 journalists in 44 countries.
20488042615187
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 29/11/2024
Mohamed Idris is heading to the Ministry of Peace to replace Binalf Andualem. Mohammed has been serving as the Director-General of the Ethiopian Media Authority since April 2021. Binalf has been the Minister of Peace for the troubled country since October 2021, after taking over from Muferihat Kamil
010
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 27/11/2024
The phrase “እንጀራ አለ” used to serve as a notice in Ethiopia, indicating that enjera was available for purchase at a specific location. Now, this trend has emerged in Johannesburg, South Africa, which is home to hundreds of thousands of Ethiopian diaspora.
130
Reposted by Eshèté Bekele
Banchi Yimer @banchiyimer.bsky.social · 23/11/2024
I woke up at 4a and I was panicking I thought they bombed the building! 😥
041
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 22/11/2024
Ethiopia's nonprofit organization, Center for the Advancement of Rights and Democracy (CARD), has announced that it has been suspended by the Authority for Civil Society Organizations.
021
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 21/11/2024
Ethiopia's Council of Ministers approved a supplementary budget of almost 582 billion Birr for the current fiscal year, bringing the total budget to a staggering 1.553 trillion.
010
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 19/11/2024
The EU "not yet know the details of the proposal" for the new African Union Support and Stabilisation Mission in Somalia (AUSSOM), the blocks outgoing top diplomat Josep Borrell said. The EU plans to share the financial burden of the mission with the African Union and the United Nations.
010
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 19/11/2024
Ethiopia congratulates Abdirahman Mohamed Abdullahi for winning the Somaliland presidential election. His victory ousted Muse Bihi Abdi, who had signed a MoU with Ethiopia a year ago. The president-elect and his Waddani party prefer a cautious approach regarding this agreement.
011
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 17/11/2024
በከፍተኛ ወጪ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የአዲስ አበባ “የኮሪደር ልማት” በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ? ፒያሳ እና ካዛንቺስን ለመሳሰሉ ነባር ሠፈሮች ነዋሪዎችስ ምን ይዞ መጣ? በዚህ ውይይት ሦስት እንግዶች ተሳትፈዋል። p.dw.com/p/4n3sT
p.dw.com
የአዲስ አበባ “የኮሪደር ልማት” በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ? – DW – 8 ኅዳር 2017
የአዲስ አበባ ችግሮች መፍትሔ እንደሚሹ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትም ይሁኑ ዋና ከተማዋን በጥልቀት ያጠኑ ባለሙያዎች ይስማማሉ። በከፍተኛ ወጪ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የኮሪደር ልማት በዚህ ወቅት አስፈላጊ ነው ወይስ አንገብጋቢ? ፒያሳ እና ካዛንቺስን ለመሳሰሉ ነባር ሠፈሮች ነዋሪዎችስ ምን ይዞ መጣ? በዚህ ውይይት...
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 16/11/2024
Five Years ago today, the then-EPRDF executive committee approved the merger of the Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front. Five EC members voted against it but could not stop the demise of the front. It was one of the consequential decisions as Ethiopia descended into a bloody civil war.
011
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 07/11/2024
ገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን 845.3 ቢሊዮን ብር የንግድ ባንክ ዕዳ ከነወለዱ ለመክፈል ተረክቧል። መንግሥት ንግድ ባንክን ለመታደግ በተከተለው አካሔድ ትምህርት እና ጤና የመሳሰሉ አገልግሎቶች ለመሥራት የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለዕዳ ክፍያ ሊያውል አሊያም ገቢውን ለማሳደግ ተጨማሪ ግብር ሊያስከፍል እንደሚችል ባለሙያዎች ይናገራሉ። p.dw.com/p/4miPh
p.dw.com
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች 845.3 ቢሊዮን ብር ዕዳ ክፍያ በኢትዮጵያውያን ትከሻ ላይ ተጫነ? – DW – 27 ጥቅምት 2017
ገንዘብ ሚኒስቴር የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን 845.3 ቢሊዮን ብር የንግድ ባንክ ዕዳ ከነወለዱ ለመክፈል ተረክቧል። መንግሥት ንግድ ባንክን ለመታደግ በተከተለው አካሔድ ትምህርት እና ጤና የመሳሰሉ አገልግሎቶች ለመሥራት የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለዕዳ ክፍያ ሊያውል አሊያም ገቢውን ለማሳደግ ተጨማሪ ግብር ሊያስከፍል ...
010
Reposted by Eshèté Bekele
Dr Abeba Birhane @abeba.blacksky.app · 27/10/2024
I hate that the proliferation of fake content (thanks to generative AI) is making society less trusting. as a result, even those who are truthful are being punished
15315
Reposted by Eshèté Bekele
Zecharias Zelalem @zekuzelalem.bsky.social · 26/10/2024
My latest: a sad rant for The Daily Telegraph. In 2020, I was part of an award winning investigation that uncovered still ongoing abuses of Ethiopian migrants kept in horrifying conditions in Saudi detention centers. 4 years of sportswashing later, nobody cares. The allure of football is too great.
telegraph.co.uk
‘I uncovered the horrors inside Saudi detention centres – now all anyone cares about is football’
Saudi Arabia is on course to become the centre of the football world. It is sportswashing – and it is working
619496
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 22/10/2024
According to the IMF, Ethiopia's GDP is projected to grow by 6.1% in 2024 and 6.5% in 2025. Ethiopian government officials target an 8.3% growth for the current fiscal year.
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 21/10/2024
The Ogaden National Liberation Front (ONLF) suspended participating in Ethiopia’s National Dialogue. “The ruling party in Somali region have undermined the process by unilaterally selecting participants violating the agreement with political parties & sidelining diverse voices,” ONLF said
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 19/10/2024
The IMF Board completed the first review under the Extended Credit Facility (ECF) for Ethiopia, allowing the authorities to draw the equivalent of about $340.7 million, the Washington-based lender announced.
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 18/10/2024
Prime Minister Abiy Ahmed appointed Gedion Timothewos as Ethiopia's Minister of Foreign Affairs. The Investment commissioner, Hanna Arayaselassie, replaced him as Minister of Justice. Selamawit Kassa has been appointed as the new Minister of Tourism for Ethiopia.
Prime Minister Abiy Ahmed appointed Gedion Timothewos as Ethiopia's Minister of Foreign Affairs. The Investment commissioner, Hanna Arayaselassie, replaced him as Minister of Justice. Selamawit Kassa has been appointed as the new Minister of Tourism for Ethiopia.
120
Reposted by Eshèté Bekele
Zecharias Zelalem @zekuzelalem.bsky.social · 12/10/2024
THREAD: My visual investigation of a drone massacre of 30+ people in Ethiopia, is the cover page story on this weekend's edition of the @thecontinent.bsky.social. With this thread, I'll outline how we identified the massacre location in a war torn region where comms are severed. www.thecontinent.org
Issue 177 of The Continent, published October 12th 2024.

The picture by artist Wynona Mutisi depicts the final moments as described by survivors of a drone strike in Ethiopia's Amhara region. Th coordinates are the location where the investigation identifies the site of the strike that killed 30+ riding aboard a truck.
16245
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 17/10/2024
Ethiopia received 27 in the 2024 Freedom House "Freedom on the Net" report, the lowest score out of 100. This places Ethiopia in the "Not Free" category. Obstacles to Access 5/25 Limits on Content 12/35 Violations of User Rights 10/40 In 2023, Ethiopia scored 26 & was also categorized as "Not Free"
000
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 17/10/2024
የኢትዮጵያ ባንኮች የውጪ ምንዛሪ መግዣ እና መሸጫ ተመኖቻቸውን ልዩነት የብሔራዊ ባንክን የፖሊሲ ለውጥ ተከትሎ ወደ 2 በመቶ ዝቅ አድርገዋል። በእርምጃው በባንኮች የዶላር መሸጫ ከ6-10 ብር ቀንሷል። ባንኮቹ በተቆጣጣሪው እንደታዘዙት ለደንበኞቻቸው ከውጪ ምንዛሪ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶች ሲያቀርቡ የሚጠይቁትን ክፍያ እና ኮሚሽን ይፋ አላደረጉም። p.dw.com/p/4lsiL
p.dw.com
ባንኮች የውጪ ምንዛሪ መሸጫና መግዣ ተመን ልዩነት ቢያጠቡም የሚያስከፍሉትን ኮሚሽን አላሳወቁም – DW – 6 ጥቅምት 2017
የኢትዮጵያ ባንኮች የውጪ ምንዛሪ መግዣ እና መሸጫ ተመኖቻቸውን ልዩነት የብሔራዊ ባንክን የፖሊሲ ለውጥ ተከትሎ ወደ 2 በመቶ ዝቅ አድርገዋል። በእርምጃው በባንኮች የዶላር መሸጫ ከ6-10 ብር ቀንሷል። ባንኮቹ በተቆጣጣሪው እንደታዘዙት ለደንበኞቻቸው ከውጪ ምንዛሪ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶች ሲያቀርቡ የሚጠይቁትን ክፍያ...
141
Eshèté Bekele @eshete.bsky.social · 15/10/2024
The IMF bailout bites again; this time, residents of the capital are going to face it. Addis Abeba City Administration revised public transport fares on Tuesday.
010